ለሁሉም ነገር መጨረሻ አለው
ውድ የመረዋ ታዳሚዎች። ለረጅም ጊዜ በዝምታ በመሰንበታችን የት ደረሱ? ብላችሁ ለጠየቃችሁ ሁሉ አለን ከማለት ውጭ ሌላ የምንጨምረው የለንም። ስለሆነም ሰሞኑን የከረምንበትን ሁሉ በቅደም ተከተል ለናንተ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆናችንን ስንነግራችሁ በደስታ ነው። ችግራችን ትላንት እንደ ነበረው ሳይቀየር ያለ ሲሆን መለስተኛ ለውጦች የሉም ብለን መናገር ግን ይከብደናል። ከሶስት ዓመት በፊት የተናገርነው አሁን እየተፈጸመ ያለው ትንቢት ሆኖ ሳይሆን እውነታ ስለነበረ ብቻ ነው። ሰሞኑን ያመታት ቅምራችንን እናቀርባለን። እስከዛው ደህና ሁኑ።