ውሸታም ሰው ተፈጥሮው ነው። ተቀብሎ ውሸትን የሚያሟሙቀው ግን አደገኛ ነው።
ወድ አንባብያን በዚህ ጽሁፍ ብዙ ለማለት አልፈልግም። በቅርቡ ሰፋ ያለ በእውነት የተደገፈ ማስረጃ በዳላስ ኢኦቲሲ ጦማር (DALLASEOTC.BLOG)ላይ በወዳጄ በአቶ ተኮላ መኮንን ላይ የተነዛውን በሬ ወለድ ጽሁፍ ወደ መጣበት ይመለስ ዘንድ ሙግቴን አቀርባለሁ። ለዛሬ ግን በዚህ በዳላስ ኢኦቲሲ በሚባል ጦማር ላይ የሚነዛው የውሸት ቧንቧ በተለይ ሰሞኑን በሃዘን ሁሉም የዳላስ ኢትዮጵያዊ ባዘነበት ሰሞን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጎደለው መንገድ ስለሃዘኑ የጻፉት ሲያሳዝነኝ ይባስ ብለው የውሸት ወሬ ተቀብለው ሲደልቁት ሳይ በዝምታ መታለፍ እነደሌለበት በማመኔ ትንሽ ለመጫር ተገደድኩኝ። ለማንኛውም በቅርቡ በሰፊው እመለስበታለሁ ለዛሬው ለሁላችሁም መልካም አዲስ አመት እያልኩ ከበሬ ወለደ ወሬኞች ያድነን እያልኩ እሰናበታችኋለሁ።
ደም መላሽ ደበበ
ከዳላስ
12/31/2010 4:00 ፒ መ
መከበር ላልፈለጉበተደጋሚ ለማስፈራራት በማሰብ የስድብ ውርጅብኝ በዳላስ ኢኦቲሲ ሲሰነዘርብኝ ቆይቷል። ሁሉንም በንቀት በማለፌ ዛሬ በሬ ወለደ አሉባልታ እየነዙ ይገኛሉ። ለተጻፈው ውሸት በዳስ የሚኖሩ ሳይቀር በብዛት የሕይወት ምስክሮች በአሜሪካ ስለሚገኙ ደንታም አይሰጠኝም። የውሸት ስም ማጥፋትና የአንድ ወር ማስጠን ቀቂያ ግን ሕጋዊ መብቴን መጋፋት በመሆኑ ቤተሰቤንና ሕይወቴን ለመጠበቅ የሚቻለኝን ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ተገድጃለሁ። መረዋ ባይኖር ኖሮ መተንፈሻ ቦታ አናገኝም ነበር።
From: TEKOLA MEKONENAdd to Contacts
To: Yetayal ewnetu
ተኮላ መኮንን
t.mekonen@verizon.net
መከበር ላልፈለጉበተደጋሚ ለማስፈራራት በማሰብ የስድብ ውርጅብኝ በዳላስ ኢኦቲሲ ሲሰነዘርብኝ ቆይቷል። ሁሉንም በንቀት በማለፌ ዛሬ በሬ ወለደ አሉባልታ እየነዙ ይገኛሉ። ለተጻፈው ውሸት በዳስ የሚኖሩ ሳይቀር በብዛት የሕይወት ምስክሮች በአሜሪካ ስለሚገኙ ደንታም አይሰጠኝም። የውሸት ስም ማጥፋትና የአንድ ወር ማስጠን ቀቂያ ግን ሕጋዊ መብቴን መጋፋት በመሆኑ ቤተሰቤንና ሕይወቴን ለመጠበቅ የሚቻለኝን ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ተገድጃለሁ። መረዋ ባይኖር ኖሮ መተንፈሻ ቦታ አናገኝም ነበር።
From: TEKOLA MEKONEN
To: Yetayal ewnetu
ለመረዋ ምስጋናዬ የላቀ ነው።
ተኮላ መኮንን
t.mekonen@verizon.net